ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ የቱር ደ ፍራንስ መድረክን በማሸነፍ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ሆነ

ሰብስክራይብ
ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ የቱር ደ ፍራንስ መድረክን በማሸነፍ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ሆነ ብስክሌተኛው በቱሪን የተካሄደውን ውድድር 3ኛ ዙር አሸንፏል። አጠቃላይ ውድድሩን ኢኳዶራዊው ሪቻርድ ካራፓዝ አሸንፏል። ከቢኒያም በፊት ነጭ ደቡብ አፍሪካውያኑ ዳሪል ኢምፔ እና ሮብ ሃንተር ልክ ለታላቋ ብሪታንያ እንደተወዳደረው ትውልደ ኬንያዊው ክሪስ ፍሮም ተመሳሳይ ስኬት አግኝተዋል። ቱር ደ ፍራንስ ከሦስቱ ታዋቂ የአውሮፓ ታላላቅ ውድድሮች በእድሜ ትልቁ ሲሆን ቀሪዎቹ ጂሮ ደ ኢታሊያ እና ቩኤልታ ኤ ኢስፓኛ ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0