ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (አፍኮን) ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች
"ጥረቱ የሚሳካልን ከሆነ ለህዝባችን እናሳውቃለን፣ የሆቴልና ስታዲየም እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶችን እናደርጋለን" ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።
ውድድሩን ማዘጋጀቱ የሀገሪቱን እግር ኳስ እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፉን እንደሚያሳድግ ጠቁመዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ ኢትዮጵያ በጉዳዩ ላይ ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጋር ከፍተኛ ውይይት ስታደርግ ቆይታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (አፍኮን) ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (አፍኮን) ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (አፍኮን) ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች "ጥረቱ የሚሳካልን ከሆነ ለህዝባችን እናሳውቃለን፣ የሆቴልና ስታዲየም እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶችን እናደርጋለን" ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል። ውድድሩን... 01.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-01T19:22+0300
2024-07-01T19:22+0300
2024-07-01T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий