በሩሲያ ዳግስታን ሰኔ 16 በደረሰው የሽብር ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 22 መድረሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ

ሰብስክራይብ
በሩሲያ ዳግስታን ሰኔ 16 በደረሰው የሽብር ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 22 መድረሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ ጥቃት ፈፃሚዎቹ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን እና ምኩራብ እንዲሁም የፖሊስ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ አድርገዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0