የሩሲያ ወታደሮች ሁለት ተጨማሪ የመኖርያ ሰፈራዎችን ነጻ እንዳወጡ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች ሁለት ተጨማሪ የመኖርያ ሰፈራዎችን ነጻ እንዳወጡ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ የሀገሪቱ ጦር ካርኮቭ ክልል ውስጥ ስቴፖቫያ ኖቮሶሎቭካ የመኖርያ ሰፈራን በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ደግሞ ኖፖክሮቭስኪ ሰፈራን ተቆጣጥሯል። የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ዩክሬን እስከ 1905 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች። 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያዎች ስምንት የስቶርም ሻዶ ክሩዝ ሚሳኤሎችን፣ አምስት ሀመር የሚመሩ ቦምቦች፣ አምስት ሂማርስ ቫምፓየር እና በርካታ ሮኬቶች ተኳሽ እና 72 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በ24 ሰዓታት ውስጥ መትቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ፈጣን የሰው አልባ ጀልባዎች ማከማቻ ቦታን ደብድቧል፡፡ 🟠 ሜዳ ላይ ቆሞ የነበረ የዩክሬን አየር ሀይል ጀት እና የወታደራዊ አየር ማረፊያ መሰረተ ልማት ኢላማ ሆነዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0