ክሬምሊን በፈረንሳይ የተካሄደውን ምርጫ "በጥንቃቄ" እየተከታተለ ነው

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን በፈረንሳይ የተካሄደውን ምርጫ "በጥንቃቄ" እየተከታተለ ነው የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ "ከዚህ በፊት ፈረንሳይን ጨምሮ በበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የታዩት አዝማሚያዎች ተረጋግጠዋል" ብለዋል፡፡ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ፓርቲ በመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ሶስተኛ ደረጃን እንዳገኘ ቅድምያ የምርጫ ውጤቶች አሳይተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0