🪧 ቭላድሚር ፑቲንን የሚያሳይ ፖስተር በዩናይትድ ኪንግደም የፖለቲከኛን ንግግር አቋረጠ
የቀኝ ዘመም ፓርቲው ሪፎርም ዩኬ መሪ ናይጄል ፋራጅ ንግግር ሌድ ባይ ዶንኪ (Led by Donkey) በተሰኘው
የአክቲቪስቶች ቡድን ተቋርጧል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምስል እና "ናይጄልን እወደዋለሁ" የሚል ፖስተር በንግግሩ መኻል ታይቷል።
ፋራጅ ለዩክሬን ቀውስ ሰላማዊ መፍትሄ መምጣት አለበት የሚሉ ሲሆን ግጭቱን ምዕራባውያን ናቸው የቀሰቀሱት ብለው ይወቅሳሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪧 ቭላድሚር ፑቲንን የሚያሳይ ፖስተር በዩናይትድ ኪንግደም የፖለቲከኛን ንግግር አቋረጠ
🪧 ቭላድሚር ፑቲንን የሚያሳይ ፖስተር በዩናይትድ ኪንግደም የፖለቲከኛን ንግግር አቋረጠ
Sputnik አፍሪካ
🪧 ቭላድሚር ፑቲንን የሚያሳይ ፖስተር በዩናይትድ ኪንግደም የፖለቲከኛን ንግግር አቋረጠ የቀኝ ዘመም ፓርቲው ሪፎርም ዩኬ መሪ ናይጄል ፋራጅ ንግግር ሌድ ባይ ዶንኪ (Led by Donkey) በተሰኘው የአክቲቪስቶች ቡድን ተቋርጧል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት... 01.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-01T09:00+0300
2024-07-01T09:00+0300
2024-07-01T09:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪧 ቭላድሚር ፑቲንን የሚያሳይ ፖስተር በዩናይትድ ኪንግደም የፖለቲከኛን ንግግር አቋረጠ
09:00 01.07.2024 (የተሻሻለ: 09:20 01.07.2024)
ሰብስክራይብ