በኒው ካሌዶኒያ ተቃዋሚ ሰለፈኞች ከድምፅ መስጫ ጣቢያ ውጪ መኪና አቃጥለዋል፤ የመጀመሪያውን ዙር የህግ አውጭ ምክር ቤት ምርጫንም አስተጓጉለዋል።
ከዚህም በላይ በከባድ የኮንክሪት ብሎክ እና የዛፍ ቅርንጫፎች በመግቢያው ዘግተው እንደነበር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በግንቦት ወር የማክሮን ፓርቲ በአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ሽንፈት ማካጠውን ተከትሎ በማክሮን የተበተነውን ብሄራዊ ምክር ቤት ምርጫ ለመምረጥ የመጀመሪያው ዙር ምርጫ በዛሬ እለት እየተካሄደ ይገኛል።
በደቡብ ምእራብ ፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ የምትገኘው የፈረንሳይ ደሴት ፤ ኒው ካሌዶኒያ እ.አ.አ ከግንቦት 13 ጀምሮ በተነሳ ሁከት፤ማክሮን በግዛቲቱ የድምጽ መስጠቱን ሂደት ለጊዜው እንዲቆም አድርገዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኒው ካሌዶኒያ ተቃዋሚ ሰለፈኞች ከድምፅ መስጫ ጣቢያ ውጪ መኪና አቃጥለዋል፤ የመጀመሪያውን ዙር የህግ አውጭ ምክር ቤት ምርጫንም አስተጓጉለዋል።
በኒው ካሌዶኒያ ተቃዋሚ ሰለፈኞች ከድምፅ መስጫ ጣቢያ ውጪ መኪና አቃጥለዋል፤ የመጀመሪያውን ዙር የህግ አውጭ ምክር ቤት ምርጫንም አስተጓጉለዋል።
Sputnik አፍሪካ
በኒው ካሌዶኒያ ተቃዋሚ ሰለፈኞች ከድምፅ መስጫ ጣቢያ ውጪ መኪና አቃጥለዋል፤ የመጀመሪያውን ዙር የህግ አውጭ ምክር ቤት ምርጫንም አስተጓጉለዋል። ከዚህም በላይ በከባድ የኮንክሪት ብሎክ እና የዛፍ ቅርንጫፎች በመግቢያው ዘግተው እንደነበር የሀገር ውስጥ... 30.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-30T18:22+0300
2024-06-30T18:22+0300
2024-06-30T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኒው ካሌዶኒያ ተቃዋሚ ሰለፈኞች ከድምፅ መስጫ ጣቢያ ውጪ መኪና አቃጥለዋል፤ የመጀመሪያውን ዙር የህግ አውጭ ምክር ቤት ምርጫንም አስተጓጉለዋል።
18:22 30.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 30.06.2024)
ሰብስክራይብ