የፕሬዚዳንትነት ጊዜቸውን ያጠናቀቁት የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት እየተካሄደ ባለው ምርጫ እየመሩ መሆኑን የቅድመ ምርጫ ውጤቶች አመልክተዋል።

ሰብስክራይብ
የፕሬዚዳንትነት ጊዜቸውን ያጠናቀቁት የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት እየተካሄደ ባለው ምርጫ እየመሩ መሆኑን የቅድመ ምርጫ ውጤቶች አመልክተዋል። ገለልተኛ በሆነው ብሄራዊ ምርጫ ኮሚሽን ባወጣው መረጃ መሰረት 60 በመቶ የሚሆነው ድምጽ ከቆጠረ በኋላ ሞሃመድ ኦልድ ቼክ አል-ጋዙዋኒ 55 በመቶ ድምፅ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጓል። ሰኔ 29 የተካሄደው የምርጫው የመጨረሻ ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናልተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0