የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በነዳጅ ዘርፍ ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን ውይይት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት በሀገሪቱ የሩስያ አምባሳደር ተናገሩ።

ሰብስክራይብ
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በነዳጅ ዘርፍ ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን ውይይት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት በሀገሪቱ የሩስያ አምባሳደር ተናገሩ። አሌክሳንደር ቢካንቶቭ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት "በነዳጅ ዘርፍ የሚኖርን ትብብር በተመለከተ በ 2024 ሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚክ ፎረም ወቅት መወያየታቸውን አንስተዋል። ከአጋሮቻችን ጋር በዚህ መስክ ያለውን ውይይቱን ለማጠናከር ፍላጎታቸውን አረጋግጠዋል ብለዋል።  ሩሲያ እና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ነዳጅ ለማስገባት እስካሁን ምንም አይነት ውል እንዳልፈረሙ አምባሳደሩ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0