ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ይሁን እንጂ አሁን ላይ በዚህ ጉዳይ እየተደረገ ያለ ውይይት የለም፤ ምን ያህል ወታደሮች እንደሚሰማሩ ፣ መቼ እና የት አካባቢ በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ እየተደረጉ ያሉ ምንም ተጨባጭ ውይይቶች የሉም" ሲሉ አምባሳደር አሌክሳንደር ቢካንቶቭ ተናግዋል።
ከዚህ ቀደም የመካከለኛው አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን አርሴንጅ ቱዋዴራ የሀገሪቱ ምስራቃዊ አካባቢ የሩሲያ ወታደራዊ ሰፈር ለመገንባት ሊውል እንደሚችል መናገራቸው ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ይሁን እንጂ አሁን ላይ በዚህ ጉዳይ እየተደረገ ያለ ውይይት የለም፤ ምን ያህል ወታደሮች... 30.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-30T12:16+0300
2024-06-30T12:16+0300
2024-06-30T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያላት ሃሳብ ገና በድርድር ላይ መሆኑን በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
12:16 30.06.2024 (የተሻሻለ: 12:40 30.06.2024)
ሰብስክራይብ