ለካንሰርን ህክምና የሚውሉ ተክሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ።
በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፔሪሜትር ኮሌጅ የኬሚስትሪ ፕሮፌሰር እና የ STEM/የምርምር ተባባሪ ዲን ሆነው የሚያገለግሉት ጳውሎስ ዮሃንስ "በባህላዊ ሀኪሞች ለዘመናት ሲያገለግሉ የቆዩ ብዙ የመድኃኒት ተክሎች አሉ። "በአሁኑ ጊዜ የሚደረጉ ምርምሮች የቅድመ ጥናት ውጤቶችእንደሚያሳዩት ከተክሎች የሚገኝ ንጥረ ነገር የፀረ-ካንሰር መድኃኒት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል። "
ጥናቱ የተካሄደው በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፣በአሜሪካ የጆርጂያ ግዛት ፔሪሜትር ኮሌጅ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኤሞሪ ዩኒቨርሲቲ የዊንሽፕ ካንሰር ማዕከል (US) አግካኝነት ነው።
የጆርጂያ ግዛት ሬጀንቶች ፕሮፌሰር እና የጆርጂያ የምርምር ጥምረት ታዋቂ ምሁር ቢንጌ ዋንግ እንዳሉት ለፕሮጀክቱ ሁለት አስፈላጊ ገጽታዎች አሉት።
"የመጀመሪያው እነዚህን ውህዶች ወይም የተጣራ ውህዶች ለባዮሎጂካል ሙከራዎች ከሴሎች ጀምሮ መገምገም ነው። ፀረ-ካንሰር ውህዶችን በመፈለግ በካንሰር ሕዋሳት ላይ ኃይለኛ ሳይቶቶክሲክ የሚያሳዩትን እንፈልጋለን፤እንቅስቃሴው ከተረጋገጠ በኋላ የስፔክትሮስኮፕ ስብስብ የውህዶችን አወቃቀሮች ለማረጋገጥ የምናደርጋቸው ሙከራዎች ናቸው ”ሲሉ ተመራማሪው ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ለካንሰርን ህክምና የሚውሉ ተክሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ።
ለካንሰርን ህክምና የሚውሉ ተክሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ።
Sputnik አፍሪካ
ለካንሰርን ህክምና የሚውሉ ተክሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ። በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፔሪሜትር ኮሌጅ የኬሚስትሪ ፕሮፌሰር እና የ STEM/የምርምር ተባባሪ ዲን ሆነው የሚያገለግሉት ጳውሎስ ዮሃንስ "በባህላዊ ሀኪሞች ለዘመናት... 29.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-29T19:29+0300
2024-06-29T19:29+0300
2024-06-29T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ለካንሰርን ህክምና የሚውሉ ተክሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ።
19:29 29.06.2024 (የተሻሻለ: 19:40 29.06.2024)
ሰብስክራይብ