ቻይና በተሳካ ሁኔታ አዲስ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች።

ሰብስክራይብ
ቻይና በተሳካ ሁኔታ አዲስ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች። ለኮሙዩኒኬሽን እና ማሰራጫ አገልግሎት እንደሚውል የተነገረው ሳተላይት  ዢሆንግክሲንግ 3A (Zhongxing-3A ) የተሰኘ ሲሆን ፤ በተሻሻለው የሎንግ ማርች-7 ተሸካሚ ሮኬት እንዲወነጨፍ ተደርጓል። ሳተላይቷ ወደ ታቀደው ምህዋር በተሳካ ሁኔታ መድረሷም ተነግሯል። ሳተላይቱ የድምጽ፣ የመረጃ፣ የሬዲዮና የቴሌቭዥን ስርጭት አገልግሎት ለመስጠት ያገለግላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0