ሁለተኛው ዙር የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሐሞሌ 5 ይካሄዳል ተብሏል።
በኢራን በተደረገው አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ አንዳቸውም 50 በመቶ የሚሆን ድምጽ እንዳላገኙ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በተቆጠሩት ድምጽ መስዑድ ፔዜሽኪያን እና ሰኢድ ጃሊሊ 42.1% እና 38.3% በማግኘት ወደ ሁለተኛው ዙር አልፈዋል። የመጀመሪያ ዙር መራጮች ተሳትፎ 40 በመቶ እንደነበር ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሁለተኛው ዙር የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሐሞሌ 5 ይካሄዳል ተብሏል።
ሁለተኛው ዙር የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሐሞሌ 5 ይካሄዳል ተብሏል።
Sputnik አፍሪካ
ሁለተኛው ዙር የኢራን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሐሞሌ 5 ይካሄዳል ተብሏል። በኢራን በተደረገው አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ አንዳቸውም 50 በመቶ የሚሆን ድምጽ እንዳላገኙ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በተቆጠሩት ድምጽ... 29.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-29T17:26+0300
2024-06-29T17:26+0300
2024-06-29T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий