"ዩናይትድ ስቴትስ ትልቅ ዋሾ ነች" ስትል ታዋቂዋ ግብፃዊት ተዋናይ ተናገረች

ሰብስክራይብ
"ዩናይትድ ስቴትስ ትልቅ ዋሾ ነች" ስትል ታዋቂዋ ግብፃዊት ተዋናይ ተናገረች በቱኒዝ 24ኛው የአረብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፌስቲቫል ላይ የታደመችው ተዋናይቷ፤ የፍልስጤምን ጉዳይ በገለልተኝነት መዘገብ በጣም አስፈላጊ ነው ስትል ዳሊያ አል ቤሄሪ ለስፑትኒክ ተናግራለች። "ህፃናት በህይወት እየተቃጠሉ፤ በሌሊት በተኙበት እየተቃጠሉ ነው፤ ይህ ምንድን ነው? አንገታቸው የተቆረጡ ልጆች እያየን ነው፤በሆረር ፊልም እንኳን ብናይ ለማመን የምንቸገርባቸው ሁነቶችን አይተናል። [...] ሁሉም ስለ ሰብአዊ መብቶች ማውራት ብቻ እና በጥሩ ቃላት ማውራት እንጂ  ምንም ነገር እየሰሩ አይደለም፤የውሸት ዓለም ነው።ስትል ተደምጣለች። " ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0