በሞሪታኒያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፡ ኑዋዲቦን ጨምሮ በበርካታ ከተሞች ከፍተኛ የመራጮች ተሳትፎ የታየበት መሆኑን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ሰብስክራይብ
በሞሪታኒያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፡ ኑዋዲቦን ጨምሮ በበርካታ ከተሞች ከፍተኛ የመራጮች ተሳትፎ የታየበት መሆኑን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ተሰናባቹን ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦሉድ ቼክ ኤል ጋዙዋኒን ጨምሮ ሰባት እጩዎች ለውድድር ቀርበዋል። ከማህበራዊ ሚዲያ የተነሱ ምስሎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0