የኤም 23 አማፂ ቡድን በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አካባቢዎችን መያዙ ተነገረ።
“የማርች 23 ንቅናቄ” (M23) የተሰኘው የአማፂ ሃይሎች ቡድን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ሪፐብሊክ ካንያባዮንጋ (ሰሜን ኪቩ ግዛት) ከተማ አቅራቢያ ሁለት አካባቢዎችን ከከባድ ውጊያ በኋላ በተሳካ ሁኔታ መያዙን የሀገር ውስጥ ሬዲዮ ዘግቧል።
እ.አ.አ ሰኔ 27 ቀን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጦር ኃይሎች ጋር ባደረጉት ከባድ ጦርነት የሚሪኪ እና የኪማኪ መንደሮች በአማፂያኑ ቁጥጥር ሥራ ውለዋል።ግጭቱ የአካባቢው ማህበረሰብ በብዛትእንዲሰደድ አድርጓል።
አንድ ህጻን ጨምሮ አምስት ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የወጡ ቅድመ ዘገባ አመልክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኤም 23 አማፂ ቡድን በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አካባቢዎችን መያዙ ተነገረ።
የኤም 23 አማፂ ቡድን በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አካባቢዎችን መያዙ ተነገረ።
Sputnik አፍሪካ
የኤም 23 አማፂ ቡድን በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አካባቢዎችን መያዙ ተነገረ። “የማርች 23 ንቅናቄ” (M23) የተሰኘው የአማፂ ሃይሎች ቡድን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ሪፐብሊክ ካንያባዮንጋ (ሰሜን ኪቩ ግዛት) ከተማ አቅራቢያ... 29.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-29T15:08+0300
2024-06-29T15:08+0300
2024-06-29T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኤም 23 አማፂ ቡድን በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አካባቢዎችን መያዙ ተነገረ።
15:08 29.06.2024 (የተሻሻለ: 15:40 29.06.2024)
ሰብስክራይብ