ሩሲያ ለብሩንዲ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ቁሳቁሶች በስጦታ አበረከተች።
የላብራቶሪ ቁሳቁሶቹን ያስረከበው ሮስፖትሬብናዶር (የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ጠባቂ) ሲሆን በስነ ስርዓቱ ላይ የብሩንዲ የህዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር እና የኤድስን መከላከል ሚንስትር ሊድዊን ባራዳሃና የሩሲያ ተወካይ ቫለሪ ሚካሂሎቭ እንዲሁም የብሔራዊ የህዝብ ጤና ተቋም ዋና ዳይሬክተር ጆሴፍ ኒያንድዊ ተገኝተዋል።
ላብራቶሪው የሀገሪቱን የህክምና ባለሙያዎች ተላላፊ በሽታዎችን ለመቆጣጠር የሚያደርጉትን ጥረት ይረዳል ተብሏል።
ልዩ የሆነው የሃርድዌር እና የሶፍትዌር ኮምፕሌክስ በጣም ዘመናዊ የሆኑ ተንቀሳቃሽ መሳሪያዎች ማለትም ኤክስሬይ፣ አልትራሳውንድ፣ ማሞግራፍ፣ ኤሌክትሮካርዲዮግራፍ እና የአይን-ግፊት መለኪያ መሳሪያን ያካተተ ነው። ተሽከርካሪው ከህክምና ተቋማት ውጪ ለገጠርና ለከተማ ነዋሪዎች የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚችል ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለብሩንዲ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ቁሳቁሶች በስጦታ አበረከተች።
ሩሲያ ለብሩንዲ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ቁሳቁሶች በስጦታ አበረከተች።
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለብሩንዲ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ቁሳቁሶች በስጦታ አበረከተች። የላብራቶሪ ቁሳቁሶቹን ያስረከበው ሮስፖትሬብናዶር (የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ጠባቂ) ሲሆን በስነ ስርዓቱ ላይ የብሩንዲ የህዝብ ጤና ጥበቃ... 29.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-29T14:46+0300
2024-06-29T14:46+0300
2024-06-29T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ለብሩንዲ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ቁሳቁሶች በስጦታ አበረከተች።
14:46 29.06.2024 (የተሻሻለ: 15:20 29.06.2024)
ሰብስክራይብ