አሁን የሳህልን የወደፊት እጣ ፈንታ በህዝቦቹ ይወሰናል ሲሉ በብራስልስ የተገኙት የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ።

ሰብስክራይብ
አሁን የሳህልን የወደፊት እጣ ፈንታ በህዝቦቹ ይወሰናል ሲሉ በብራስልስ የተገኙት የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ። አብዱላዬ ዲዮፕ በቤልጂየም ዋና ከተማ በክራንስ ሞንታና ፎረም ላይ "ከሳህል ግዛቶች ህብረት (ኤኢኤስ) ጋር አዲስ የጂኦፖለቲካዊ እውነታ ተፈጥሯል፤  ተወደደም ተጠላም፣ ምንም አይለውጥም" ብለዋል።"የUገሮቻችን እጣ ፈንታ በብራስልስ፣ በፓሪስ፣ በዋሽንግተን ወይም በለንደን አይወሰንም፤ በባማኮ፣ በኡጋዱጉ፣ በኒያሚ እንጂ።"  ከቤኒን ወይም ከሌላ የኢኮዋስ አባል ሀገራት ካሉ ወንድማማች ጋር "በጋራ የመሥራት ጉዳይ ላይ መወያየት አለብን" ውይይት አስፈላጊ ነው ሲሉ የማሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳስበዋል። የ ሣህል ህብረት አባል ሀገራት ከአፍሪካ ውጭ ሲንቀሳቀስ ይህ የመጀመሪያው መሆኑንም ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0