በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል።
የማዕከላዊ ክልል ኮማንደር ቶም ኦኮት ጠቅሶ ሲቲዝን ዲጂታል የተባለው የሀገር ውስጥ ፖርታል 9 የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ዘግቧል።
በምዕራብ ኬንያዋ በሆማ ቤይ ከተማ በነበረ ፀረ-መንግስት ሰልፍ ላይ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ቀደም ሲል ተዘግቧል።የተወሰኑት ሰልፈኞች በጥይት ተመትተው መቁሰላቸው ይወሳል።
በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች በትንሹ 23 ሰዎች መሞታቸውንና ከ300 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ሲቲዝን ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል።
በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል።
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ 40 የፖሊስ አባላት ቆስለዋል። የማዕከላዊ ክልል ኮማንደር ቶም ኦኮት ጠቅሶ ሲቲዝን ዲጂታል የተባለው የሀገር ውስጥ ፖርታል እንደዘገበው 9 የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ዘግቧል። በምዕራብ ኬንያዋ በሆማ... 29.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-29T09:53+0300
2024-06-29T09:53+0300
2024-06-29T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий