በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተቀሰቀሰ ሁከት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 17 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል።
ረቡዕ ዕለት በነበረው ተቃውሞ ሰልፉ 23 ሰዎች መሞታቸውንና 50 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በምዕራባዊቷ ሮንጋይ ከተማ ሰልፈኞች ሱፐርማርኬቶችን መዝረፋቸው እና ሁለት ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን ዘ ስታንዳርድ ጋዜጣ ዘግቧል።
በምዕራብ ኬንያ በሞትገኘው ሆማ ቤይ ካውንቲ፣ ስምንት ህጻናትን ጨምሮ 11 ሰዎች ቆስለዋል ሲል የኬንያው ኤን ቲቪ ቻናል ዘግቧል። አንድ ሐኪም በቀጥታ ሥርጭት ላይ ገብቶ እንደገለፀው፤ ስምንት ታካሚዎችን ሆስፒታል መግባታቸውን እና ሁሉም በጥይት ተመትተው መቁሰላቸውን ተናግሯል።
በአጎራባች ሚጎሪ ካውንቲ፣ ተቃዋሚ ስልፈኞች ከፖሊስ ጋር በመጋጨታቸው ሳቢያ 6 ሰዎች መቁሰላቸው ተነግሯል።
በኬንያ ርዕሰ መዲና ናይሮቢም ግጭት መቀጠሉንና ፖሊስ ህዝቡን ለመበተን ረፋዱ ላይ አስለቃሽ ጭስ በመተኮሱ ህዝቡን መበተኑን ዘ ስታር ጋዜጣ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተቀሰቀሰ ሁከት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 17 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል።
በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተቀሰቀሰ ሁከት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 17 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል።
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተቀሰቀሰ ሁከት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 17 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል። ረቡዕ ዕለት በነበረው ተቃውሞ ሰልፉ 23 ሰዎች መሞታቸውንና 50 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን የመገናኛ ብዙሃን... 28.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-28T18:06+0300
2024-06-28T18:06+0300
2024-06-28T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተቀሰቀሰ ሁከት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 17 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል።
18:06 28.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 28.06.2024)
ሰብስክራይብ