የኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስዊዘርላንድ የተካሄደውን የዩክሬን ጉባኤ"ትርጉም የለሽ" ሲሉ አጣጣሉ።
በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በስዊዘርላንድ የተካሄደው ስብሰባ ያለ ሩሲያ ተሳትፎ መደረጉ ከንቱ ነው ፤ ከዚህ ስብስብ ምንም ነገር ፍሬ ነገር አይገኝም ሲሉ የኮንጎ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን ክላውድ ጋኮሶ ለሩሲያ ቴሌቪዥን አስታውቀዋል።
እኛ መሳተፍ አልፈለግንም ምክንያቱም እውነት ስለ ሰላም ከሆነ ሁለቱም ወገኖች መገኘት አለባቸው ብለን ስለምናምን ነው ብለዋል ሚኒስትሩ።"ሩሲያ በዚያ ስብሰባ እንደማትገኝ ስናውቅ፣ ስብሰባው እርባና ቢስ መሆኑን ተረድተናል።ከዚህ ስብስብ ምንም ፍሬ ነገር አይጠበቅም።"
ቀደም ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኮንጎ አቻቸው የዩክሬን ቀውስ እና የብዙሃ ዋልታ አለምን ስርዓት ማስተዋወቅን ጨምሮ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና በሌሎች መድረኮች ላይ የሚደረጉ የፖለቲካ ውይይቶችን ለማጠናከር እና የቅርብ ቅንጅቶችን ለማስቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስዊዘርላንድ የተካሄደውን የዩክሬን ጉባኤ"ትርጉም የለሽ" ሲሉ አጣጣሉ።
የኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስዊዘርላንድ የተካሄደውን የዩክሬን ጉባኤ"ትርጉም የለሽ" ሲሉ አጣጣሉ።
Sputnik አፍሪካ
የኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስዊዘርላንድ የተካሄደውን የዩክሬን ጉባኤ"ትርጉም የለሽ" ሲሉ አጣጣሉ። በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በስዊዘርላንድ የተካሄደው ስብሰባ ያለ ሩሲያ ተሳትፎ መደረጉ ከንቱ ነው ፤ ከዚህ ስብስብ ምንም ነገር ፍሬ ነገር አይገኝም ሲሉ... 28.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-28T18:25+0300
2024-06-28T18:25+0300
2024-06-28T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስዊዘርላንድ የተካሄደውን የዩክሬን ጉባኤ"ትርጉም የለሽ" ሲሉ አጣጣሉ።
18:25 28.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 28.06.2024)
ሰብስክራይብ