አሜሪካ የእስራኤልን ፓትሪዮቲክ ሥርዓት ወደ ዩክሬን ለመላክ እያሰበች መሆኑ ተነግሯል።

ሰብስክራይብ
አሜሪካ የእስራኤልን ፓትሪዮቲክ ሥርዓት ወደ ዩክሬን ለመላክ እያሰበች መሆኑ ተነግሯል። ምንም እንኳን ስምምነቱ ባይጠናቀቅም ፤ የአሜሪካ፣የእስራኤል እና የዩክሬን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉዳዩን የሚያውቁ አምስት ሰዎችን ጠቅሶ ፋይናንሺያል ታይምስ ዘግቧል። ስምምነቱ የፓትሪዮቲክ መሣሪያን ወደ ዩክሬን ከመላኩ በቀጥታ ከመላክ ይልቅ፤ ከእስራኤል ወደ አሜሪካ ከዛም ወደ ዩክሬን ማዛወርን ያካትታል ሲል ዘገባው ገልጿል። በሚያዝያ ወር እስራኤል ስምንት የሚደርሱ የፓትሪዮቲክ ማሣሪያ ሥርዓቶችን በአዲስ ስርዓቶች ለመተካት እንዳቀደ ተናግራ ነበር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0