ወቅታዊው የኬንያ ሁኔታ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት በአፍሪካ አህጉር ላይ የሚከተሉት ጥብቅ ቅድመ ሁኔታ ውጤት መሆኑ ተነግሯል።

ሰብስክራይብ
ወቅታዊው የኬንያ ሁኔታ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት በአፍሪካ አህጉር ላይ የሚከተሉት ጥብቅ ቅድመ ሁኔታ ውጤት መሆኑ ተነግሯል። ይህ የሆነበት ምክንያት እነዚህ ድርጅቶች ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ትልቅ ድጋፍ የሚያደረጉ በመሆናቸው መሆኑንና እና ለአፍሪካ ሀገራት እንዲህ አይነት ከባድ መስፈርቶችን በመጣል ተጠቃሚ ስለመሆናቸው በኬንያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የፖለቲካ ፍትህ እና ማካተትጉዳዮች የፕሮግራም ስራ አስኪያጅ የሆነችው አኔት ኔሪማ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ነገር ግን ልብ ሊባል የሚገባው ነገር እነዚህ ግንባር ቀደም የፋይናንስ ተቋማት ከሁከት የሚያተርፉት ነገር መኖሩን ነው፡፡በወኪሎቻቸው አማካይነት ተጠቃሚ መሆናቸው ነው። በአፍሪካ ሀገራትንና በእነዚህ ግንባር ቀደም የፋይናንስ ተቋማት መካከል የተደረገ ውል አለ፤ ዋናው መዳረሻ ግብ ግን የአፍሪካ ሀገራትን የተፈጥሮ ሃብቶችን መበዝበዝ መሆኑን እናውቃለን ” ስትል ተናግራለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0