ሩሲያ እና ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ነፃ ለማውጣት ትልቅ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንድ የፓን አፍሪካኒስት የታሪክ ተመራማሪ ተናገሩ።
የቤኒናዊው ኤክስፐርት አምዛት ቡካሪ-ያባራ ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት የምታደርገውን አስተዋፅዖ በማስመልከት ከቅኝ ገዥው ዓለም ስርዓት ጋር በመታገል ረገድ፤ሩሲያ አዲሱን የቅኝ ግዛት ሥልት (ኒዎኮሎኒያሊዝም) ለመዋጋት እያደረገች ላለው ድጋፍ የኮንጎ መሪ ሳሶ ንጌሶ ላቀረቡት ምሥጋና ድጋፋቸውን ሰጥተዋል።
እንደ እሳቸው ገለጻ፣ የአፍሪካ ሀገራት ጥቅማቸውን የሚያስከብሩበት፣ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነታቸውን የሚያዳብሩበት እና በዋና ዋና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸው የሚያንፀባርቁብት "ሌሎች ጂኦፖለቲካዊ መድረኮችን ማግኘት አለባቸው። "
ከሞስኮ እና ከብሪክስ ጋር ያለው አጋርነት ለአፍሪካ የሚያመጣው እንዲህ ዓይነት እድል ነው ሲሉ ባለሙያው አስረግጠው ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ነፃ ለማውጣት ትልቅ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንድ የፓን አፍሪካኒስት የታሪክ ተመራማሪ ተናገሩ።
ሩሲያ እና ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ነፃ ለማውጣት ትልቅ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንድ የፓን አፍሪካኒስት የታሪክ ተመራማሪ ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ነፃ ለማውጣት ትልቅ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንድ የፓን አፍሪካኒስት የታሪክ ተመራማሪ ተናገሩ። የቤኒናዊው ኤክስፐርት አምዛት ቡካሪ-ያባራ ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት የምታደርገውን አስተዋፅዖ በማስመልከት ከቅኝ ገዥው... 28.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-28T12:12+0300
2024-06-28T12:12+0300
2024-06-28T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ነፃ ለማውጣት ትልቅ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንድ የፓን አፍሪካኒስት የታሪክ ተመራማሪ ተናገሩ።
12:12 28.06.2024 (የተሻሻለ: 12:40 28.06.2024)
ሰብስክራይብ