የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ።
“አፍሪካን እንደ ቅኝ ግዛት አድርገው በሚቆጥሩ አንዳንድ የአውሮፓ ሃገራት ፍፁም መሠረት የሌለው የቅናት ስሜት ይፈጠራል። አፍሪካውያን ይህን ስሜት ለረጅም ጊዜ አልወደዱትም ፤ እናም በአዲሱ የቅኝ ግዛት ሥልት (ኒዮኮሎኒያሊዝም) ግንኙነታቸውን እንዲቀጥል አይፈልጉም፤ ሩሲያ በምትከተለው የግንኙነት ሞዴል የበለጠ ይማረካሉ ”ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ለሩሲያ ብሮድካስተሮች ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ።
የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ።
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ። “አፍሪካን እንደ ቅኝ ግዛት አድርገው በሚቆጥሩ አንዳንድ የአውሮፓ ሃገራት ፍፁም መሠረት የሌለው የቅናት ስሜት ይፈጠራል።... 28.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-28T11:14+0300
2024-06-28T11:14+0300
2024-06-28T11:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ ሃገራት የምዕራቡ ዓለም የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ተቀባይነት እንደሌለው የሩስያን አቋም ይጋራሉ ሲል ክሬምሊን አስታወቀ።
11:14 28.06.2024 (የተሻሻለ: 11:40 28.06.2024)
ሰብስክራይብ