በምዕራብ ኬኒያ በምትገኘዋ ሆማ ቤይ ከተማ በተነሳ ፀረ-መንግስት ተቃውሞ በትንሹ 11 ሰዎች መቁሰላቸውን ኔሽን ጋዜጣ ዘግቧል።

ሰብስክራይብ
በምዕራብ ኬኒያ በምትገኘዋ ሆማ ቤይ ከተማ በተነሳ ፀረ-መንግስት ተቃውሞ በትንሹ 11 ሰዎች መቁሰላቸውን ኔሽን ጋዜጣ ዘግቧል። የተወሰኑ ሰልፈኞች በጥይት ተመትተው መቁሰላቸው ተነግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0