በቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ላይ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ሥራ አቁሞ የነበረው የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ወደ መደበኛ ስራው ተመልሷል።

ሰብስክራይብ
በቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ላይ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ሥራ አቁሞ የነበረው የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ወደ መደበኛ ስራው ተመልሷል። "በፈሳሽ ማከሚያ ጣቢያችን ላይ ተከስቶ የነበረውን አነስተኛ የእሳት አደጋን በፍጥ ነት በቁጥጥር ስር አውለናል። በስራ ላይ ባሉ ሰራተኞቻችን ላይ የደረሰ ምንም ጉዳት የለም ሲል የዳንጎቴ ግሩፕ መግለጫ አመልክቷል። እሳቱ መንስኤ ግን አልተገለጸም። በትላንትናው እለት በቀን ከ650,000 በርሜል ነዳጅ በሚያጣራው ፋብሪካ ፤ከፍተኛ መጠን ያለው ጭስከፋብሪካው ሲወጣ የሚያሳዩ ምስሎች በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ተሰራጭቶ እንደነበር ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0