ኮንጎ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።
"ዛሬ ጠዋት የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ፍላጎት ካላቸው የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር ተወያይተናል፤ይህ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን የሚመለከት ነው። የኤሌክትሪክ ኃይልን ከውሃ፣ ከፀሃይ እና ከኑክሌር ኃይልን ለማመንጨት የሚያስችሉ ትልቅ እድሎች አሉ። በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየተነጋገርን ነው "ሲሉ የኮንጎው ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳስሱ ንጌሶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኮንጎ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።
ኮንጎ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች። "ዛሬ ጠዋት የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ፍላጎት ካላቸው የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር ተወያይተናል፤ይህ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን... 27.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-27T16:21+0300
2024-06-27T16:21+0300
2024-06-27T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኮንጎ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።
16:21 27.06.2024 (የተሻሻለ: 16:40 27.06.2024)
ሰብስክራይብ