የኮንጎ መሪ የዩክሬንን ግጭት መፍታት በሚቻልበት መንገድ ከፑትን ጋር በዛሬው እለት ይመክራሉ

ሰብስክራይብ
የኮንጎ መሪ የዩክሬንን ግጭት መፍታት በሚቻልበት መንገድ ከፑትን ጋር በዛሬው እለት ይመክራሉ የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉሶ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት እንዳሉት"ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የዩክሬን ግጭት መፍታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ እንወያያለን፤ ሰላማዊ መፍትሄዎችን እንፈልጋለን"ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ ዩክሬንን የመጎብኘት እቅድ እንደሌለው ገልፀዋል። እ.ኤ.አ. በ 2023 ኮንጎ ሪፐብሊክን ጨምሮ የአፍሪካ የሰላም ሃሳብ ልዑክ ተሳታፊዎች በመጀመሪያ ሞስኮ ከዚያም ኪየቭን መጎብኘታቸው ይታወሳል። የኮንጎው መሪ “የአፍሪካ ሰላም ቡድንን ወክለው የመወያየት ስልጣን እንደሌላቸው ገልጸው፤ያ የቡድን ጥረት ስለሆነ ስምምነት ላይ መድረስ አለበት”ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0