ሞስኮ በቦሊቪያ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት አጥብቃ አውግዛለች።

ሰብስክራይብ
ሞስኮ በቦሊቪያ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት አጥብቃ አውግዛለች። "እ.ኤ.አ ሰኔ 26 በቦሊቪያ የተሞከረውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አጥብቀን እናወግዛለን። ለፕሬዚዳንት ሉዊስ አርሴ መንግስት ያለንን ሙሉ እና የማያወላውል ድጋፍ እንገልፃለን። ሁኔታው ​​ከህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ ውጪ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም። በቮሊቪያ የሚኖር ማንኛውንም ዓይነት የውስጥ የፖለቲካ ልዩነቶችን በራስ መፍታት የግድ አስፈላጊ ነው" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቆ፤ሞስኮ "በቦሊቪያ የውስጥ ጉዳይ የሚኖርን ማንኛውም ዓይነት የውጭ ሃይሎች ጣልቃገብነት ሙከራዎች ተቀባይነት እንደማይኖረው አስጠንቅቃለት"። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0