አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ።
"ይህ ደግሞ ምዕራባውያን ታማኝ እንዳልሆኑ ለሌሎች ሀገራት ማሳያ ይሆናል፤ምክንያቱም አሁንም ስርቆት የያዙት። ይህ መጥፎ ምልክት ነው፣ ይዋል ይደር እንጂ በእነሱም ላይ ነገ ላይ ተመልሶ ይደርሳል" ሲል ፈረንሣያዊው የጦርነት ጋዜጠኛ ላውረንት ብራርድ ለስፑትኒክ አስረድቷል።
ይህ የሚወረሰው ገንዘብ በግምት ወደ 1.4 ቢሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ነው፤“በዩክሬን የሚደረገው ጦርነት እንዲቀጥል የሚያደግ የገንዘብ ድጋፍ መሆኑ ግልጽ ነው” ፤ልብ ሊባል የሚገባው ጉዳይ ግንይህንን ገንዘብ የሚያስተዳደው የአውሮፓ የሠላም ተቋም ነው ''ሲል ጋዜጠኛው ተናግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ።
አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ።
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ። "ይህ ደግሞ ምዕራባውያን ታማኝ እንዳልሆኑ ለሌሎች ሀገራት ማሳያ ይሆናል፤ምክንያቱም አሁንም... 27.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-27T10:56+0300
2024-06-27T10:56+0300
2024-06-27T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አውሮፓውያን የታገዱ የሩስያ ንብረቶችን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ዕርዳታ ለመስጠት ማቀዳቸው "የማያባራ መዘዞችን ያስከትላል"ሲል አንድ ባለሙያ ተናገረ።
10:56 27.06.2024 (የተሻሻለ: 11:20 27.06.2024)
ሰብስክራይብ