ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሞት እንዳስመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ ሞት እንደመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ማክሰኞ እለት አስታውቋል።
እንደ መንግስት መግለጫ ከሆነ የኩዋዙሉ-ናታል ክልል ነዋሪ የሆነ አንድ የ40 አመት ወንድ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምልክቶችን እንዲሁም ሽፍታ ካሳየ በኋላ ህይወቱ አልፏል።
"በቤት ውስጥ እንዳለ ህይወቱ አልፏል፣ ውጤቱም እ.አ.አ ሰኔ 23፣ 2024 የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ እንደሆነ አረጋግጧል" ሲል መግለጫው አመልክቷል።
ወረርሽኙ በግንቦት ወር የጀመረ ሲሆን እስካሁን 16 ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ በላቦራቶሪ ተረጋግጧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሞት እንዳስመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሞት እንዳስመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሞት እንዳስመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ ሞት እንደመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ማክሰኞ እለት አስታውቋል። እንደ መንግስት መግለጫ ከሆነ... 26.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-26T18:27+0300
2024-06-26T18:27+0300
2024-06-26T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሞት እንዳስመዘገበች የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
18:27 26.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 26.06.2024)
ሰብስክራይብ