የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኒውክሌር ሀገራት ቀጥተኛ የግጭት ስጋት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ነው አሉ
ሰርጌይ ራያብኮቭ በ10ኛው የ “ፕሪማኮቭ ሪዲንግስ” ዓለም አቀፍ የውጭ ግኑኝነት እና ኢኮኖሚ ባለሙያዎች መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር "ዛሬ የኑክሌር ሀገራትን ጨምሮ ቀጥተኛ የሆነ የጦርነት አደጋ ከፍተኛ ነው ወደሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰናል" ብለዋል።
ይሁን እንጂ ሩሲያ በኒውክሌር መከላከል መስክ የጣለችው መሰረት ደህንነቷን ለሚቀጥሉት አሥርተ ዓመታት ያረጋገጠ ነው ሲሉ አክለዋል።
"ፕሬዝዳንቱ ደጋግመው እንደተናገሩት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዋነኛነት በኒውክሌር ቅድሚያ መከላከል መስክ መሰረቶች ተጥለዋል፤ ይህም ለሚመጡት አሥርት ዓመታት ለደህንነታችን ዋስትና ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኒውክሌር ሀገራት ቀጥተኛ የግጭት ስጋት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ነው አሉ
የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኒውክሌር ሀገራት ቀጥተኛ የግጭት ስጋት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ነው አሉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኒውክሌር ሀገራት ቀጥተኛ የግጭት ስጋት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ነው አሉ ሰርጌይ ራያብኮቭ በ10ኛው የ “ፕሪማኮቭ ሪዲንግስ” ዓለም አቀፍ የውጭ ግኑኝነት እና ኢኮኖሚ ባለሙያዎች መድረክ ላይ ባደረጉት... 26.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-26T16:03+0300
2024-06-26T16:03+0300
2024-06-26T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኒውክሌር ሀገራት ቀጥተኛ የግጭት ስጋት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ነው አሉ
16:03 26.06.2024 (የተሻሻለ: 16:40 26.06.2024)
ሰብስክራይብ