የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሩሲያ ከሚገኙት የኮንጎ ሪፐብሊክ አቻቸው ዴኒስ ሳሱ-ንግዌሶ ጋር ሐሙስ ዕለት እንደሚነጋገሩ፤ ክሬምሊን ገለፀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሩሲያ ከሚገኙት የኮንጎ ሪፐብሊክ አቻቸው ዴኒስ ሳሱ-ንግዌሶ ጋር ሐሙስ ዕለት እንደሚነጋገሩ፤ ክሬምሊን ገለፀ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ስለማሳደግ እንዲሁም በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አጀንዳዎች ዙርያ ይወያያሉ ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0