አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ “ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን” ለማድረስ ያለው ፍላጎት በግልጽ ከሽፏል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በ “ፕሪማኮቭ ሪዲንግስ” ዓለም አቀፍ የውጭ ግኑኝነት እና ኢኮኖሚ ባለሙያዎች መድረክ ላይ ተናግረዋል።
በታሪክም የበርካታ ሀገራት ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የበላይነት የማረጋገጥ ግብ አስከፊ ውጤት እንደነበረው አስታውሰዋል።
በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሉ ልሂቃን አሜሪካ የተለየች ነች በሚለው ጭፍን እምነታቸው አሁንም ቀጥለዋል ሲሉም አክለዋል ላቭሮቭ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ
አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ከበርካታ ወታደራዊ ጉድለቶቿ ምንም አልተማረችም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ “ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን” ለማድረስ ያለው ፍላጎት በግልጽ ከሽፏል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ... 26.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-26T14:12+0300
2024-06-26T14:12+0300
2024-06-26T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий