"የአሳንጅ መፈታት በአሜሪካ ምንም ነገር አይቀይርም" ስትል የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ተናገረች
የአር ቲ ጣቢያ ዳይሬክተርም የሆነችው ማርጋሪታ ሲሞንያን "ሁሉም ነገር የፖለቲካ ጨዋታ ነው፡፡ ባይደን የተወሰኑ ድምጾችን ለማሸነፍ አስፈልጎታል፡፡ ምርጫ ባይኖር ኖሮ አይፈታም ነበር" ስትል ተናግራለች፡፡
አሳንጅን የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ስትልም ገልጻዋለች። በተጨማሪም የዊኪሊክስ መስራቹ አር ቲ ላይ በድጋሚ እንዲቀርብ እንደምትፈለግ ገልፃ መጽሐፍ እንዲጽፍ ሀሳብ አቅርባለች።
"ነቃ ወዳለ ህይወቱ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ስርጭታችን ላይ ተመልሶ እንደሚመጣም ተስፋ አደርጋለሁ። ካስታወሳቹ ይህ ሁሉ ነገር ከመሆኑ በፊት በ2012፣ ከ12 ዓመት በፊት አር ቲ ላይ ግሩም እና ጥልቅ ፕሮግራም ያዘጋጅ ነበር፡፡ እናም በድጋሚ ወደ አየር ብንመልሰው ደስተኞች ነን" ብላለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"የአሳንጅ መፈታት በአሜሪካ ምንም ነገር አይቀይርም" ስትል የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ተናገረች
"የአሳንጅ መፈታት በአሜሪካ ምንም ነገር አይቀይርም" ስትል የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ተናገረች
Sputnik አፍሪካ
"የአሳንጅ መፈታት በአሜሪካ ምንም ነገር አይቀይርም" ስትል የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ተናገረች የአር ቲ ጣቢያ ዳይሬክተርም የሆነችው ማርጋሪታ ሲሞንያን "ሁሉም ነገር የፖለቲካ ጨዋታ ነው፡፡ ባይደን የተወሰኑ... 26.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-26T13:29+0300
2024-06-26T13:29+0300
2024-06-26T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"የአሳንጅ መፈታት በአሜሪካ ምንም ነገር አይቀይርም" ስትል የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ተናገረች
13:29 26.06.2024 (የተሻሻለ: 13:40 26.06.2024)
ሰብስክራይብ