የኬንያ ቀይ መስቀል የተቃውሞ ሰልፈኞች በአምቡላንሱ እና ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት አንዳደረሱ ገለፀ
"ተሽከርካሪዎቻችን ላይ ጥቃት ደርሷል። ሰራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች ላይ ጉዳት ደርሷል። ከተጎጂዎች ውጪ ከማንም ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም ወይም ማንንም አናጓጉዝም። ያልተረጋገጡ ወሬዎች መቆም አለባቸው። ያለ ሰራተኞቻችን እና በጎ ፍቃደኞቻችን ደህንነት እና የመድረስ አቅም የህይወት አድን ስራዎቻችንን ማቅረብ አንችልም። የሰብአዊ ስራዎቻችንን ያለምንም እንቅፋት እንድናካሄድ ፍቃድ ያስፈልገናል” ሲል የኬንያ ቀይ መስቀል በኤክስ የትስስር ገፁ ላይ ተናግሯል።
ሰራተኞቻቸን እና በጎ ፍቃደኞቻችን “ለተጎዱ ሰዎች ወሳኝ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ሕይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ” ሳለ “የፓርላማ አባላትን ይዘው እየወጡ ነው ተብለው መከሰሳቸው ተገቢ አይደለም” ሲልም አክሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ ቀይ መስቀል የተቃውሞ ሰልፈኞች በአምቡላንሱ እና ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት አንዳደረሱ ገለፀ
የኬንያ ቀይ መስቀል የተቃውሞ ሰልፈኞች በአምቡላንሱ እና ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት አንዳደረሱ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ ቀይ መስቀል የተቃውሞ ሰልፈኞች በአምቡላንሱ እና ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት አንዳደረሱ ገለፀ "ተሽከርካሪዎቻችን ላይ ጥቃት ደርሷል። ሰራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች ላይ ጉዳት ደርሷል። ከተጎጂዎች ውጪ ከማንም ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም ወይም... 25.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-25T19:22+0300
2024-06-25T19:22+0300
2024-06-25T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኬንያ ቀይ መስቀል የተቃውሞ ሰልፈኞች በአምቡላንሱ እና ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት አንዳደረሱ ገለፀ
19:22 25.06.2024 (የተሻሻለ: 19:40 25.06.2024)
ሰብስክራይብ