የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) ሶስተኛ ቁልፍ የጦር ሰፈሩን ለሶማሊያ ጦር አስረክቧል
አትሚስ በሶማሊያ መካከለኛው ሻበሌ ክልል የሚገኘውን የሲል ኢግሎ ወታደራዊ ካምፕ ለሶማሊያ ብሔራዊ ጦር አስተላልፏል።
እርምጃው የአትሚስ ምዕራፍ ሶስት የወታደሮች ቅነሳ አካል ሲሆን ተጨማሪ 4,000 ወታደሮች ከምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር በሰኔ ወር መጨረሻ ለቀው እንዲወጡ ይጠበቃል።
የጦር ሰፈሩ እ.አ.አ ከ2019 ጀምሮ በአትሚስ የብሩንዲ ወታደሮች ስር የነበረ ሲሆን በሞቃዲሾ እና በጆሀር መካከል ዋና የአቅርቦት መስመሮችን ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ እንደሆነ መግለጫው አብራርቷል።
የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት የአትሚስን ስንብት ከተከታዩ ተልዕኮ ጋር እንዲጣጣም በማድረግ እ.አ.አ ከታህሳስ 31፣ 2024 እስከ ጥር 1፣ 2025 ባለው ጊዜ ውስጥ ሊኖር የሚችልን “የፀጥታ ክፍተት” መከላከል ይገባል ብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) ሶስተኛ ቁልፍ የጦር ሰፈሩን ለሶማሊያ ጦር አስረክቧል
የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) ሶስተኛ ቁልፍ የጦር ሰፈሩን ለሶማሊያ ጦር አስረክቧል
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) ሶስተኛ ቁልፍ የጦር ሰፈሩን ለሶማሊያ ጦር አስረክቧል አትሚስ በሶማሊያ መካከለኛው ሻበሌ ክልል የሚገኘውን የሲል ኢግሎ ወታደራዊ ካምፕ ለሶማሊያ ብሔራዊ ጦር አስተላልፏል። እርምጃው የአትሚስ ምዕራፍ... 25.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-25T18:47+0300
2024-06-25T18:47+0300
2024-06-25T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ (አትሚስ) ሶስተኛ ቁልፍ የጦር ሰፈሩን ለሶማሊያ ጦር አስረክቧል
18:47 25.06.2024 (የተሻሻለ: 19:20 25.06.2024)
ሰብስክራይብ