የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰባተኛ ጊዜ ከአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ መሆኑን የአለም አየር መንገድ ሽልማት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰባተኛ ጊዜ ከአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ መሆኑን የአለም አየር መንገድ ሽልማት አስታወቀ አየር መንገዱ በሶስት ምድቦች ማለትም፦ በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክፍል፣ በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል እና በአፍሪካ ምርጥ ኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ የምግብ አገልግሎት ሽልማቶችን አግኝቷል። በዓለም 100 ምርጥ የአየር መንገዶች ደረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካለፈው ዓመት በአንድ ደረጃ ዝቅ ብሎ 36ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ተከትሎ ሮያል ኤር ማሮክ፣ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ፣ ኬኒያ ኤርዌይስ፣ ሩዋንድኤር እና ኢጂፕትኤር በአፍሪካ ከ2ኛ እስከ 6ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0