የፓርላማ ህንፃ ውስጥ ወረራ ስለተካሄደበት የኬንያ የተቃውሞ ሰልፍ እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች፡-

ሰብስክራይብ
የፓርላማ ህንፃ ውስጥ ወረራ ስለተካሄደበት የኬንያ የተቃውሞ ሰልፍ እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች፡- 🟠 የታችኛው ምክር ቤት የበጀት ረቂቅ አዋጁን ማፅደቁን ተከትሎ ተቃዋሚዎች ወደ ፓርላማው በመግባት ህንጻው ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል፣ 🟠 ማክሰኞ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በትንሹ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ 50 ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፣ 🟠 እንደ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ከሆነ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ያባት በኩል እህት ኦማ ኦባማ በፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ጉዳት ደርሶባታል፣ 🟠 ፕሬዝዳንት ሩቶ ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቁ ሰዎች የተሰበሰቡበት የናይሮቢ የቢዝነስ ማእከል በፖሊስ ተከቦ እንደነበር ተሰምቷል፣ 🟠 በመዲናዋ መኸል የተኩስ ድምፅ እና ፍንዳታ ተሰምቷል። የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ እና የጎማ ጥይቶችን ተጠቅሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0