የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ የወታደራዊና ሥነ ልቦናዊ የበላይነት እንደተወሰደበት የስሎቫክ ምክትል አፈ-ጉባኤ ተናገሩ
“እውነቱን አንሽሽ፡- ምዕራባውያን ከሩሲያ ጋር የገቡትን ጦርነት እየተሸነፉ ነው። በወታደራዊ፣ በፖለቲካ እና ሥነ ልቦና፡፡ ምንም የተለየ ነገር ማድረግ አያስፈልግም፣ ፋንዲሻቹን ይዛችሁ ጠብ ጫሪዎቹ ምእራባውያን ሲሸነፉ፣ ህዝባቸው ሲያምፅባቸው እና አዲሱ ቅኝ አገዛዝ በመጨረሻም ሲወድቅ መመልከት ነው” ሲሉ የገዥው ስመር ፓርቲ አባል እና የስሎቫክ ፓርላማ ምክትል አፈ-ጉባኤ ሉቦስ ብላሃ በቴሌግራም ቻነላቸው ተናግረዋል።
ስሎቫኪያ ከትክክለኛው የታሪክ ጎን ቆማለች ያሉት ምክትል አፈ-ጉባኤው ከሰላም፣ ከአርበኝነት እና ከማህበራዊ ፍትህ ጎን ትሰለፋለች ሲሉ አክለዋል።
ምእራባውያን ሩሲያ ላይ ጥላቻ በማስፋፋታቸው ፍርድ ይጠብቃቸዋል ያሉት ብላሃ የፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የማእከል ፓርቲ ከአስቸኳይ ምርጫ በፊት በተቃዋሚዎች እየተመራ እንደሆነ እና ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን እየመሩ እንደሆነ አንስተዋል፡፡
"ምዕራቡ ዓለም ከባድ ቀውስ ውስጥ ነው፡፡ ዩክሬናውያን ክራይሚያ ውስጥ ሴቶችን እና ህጻናትን በምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች በቦምብ እየደበደቡ ነው፡፡ ሙያዊ ቃላቶች ግድያ ብለው ይጠሩታል" ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ የወታደራዊና ሥነ ልቦናዊ የበላይነት እንደተወሰደበት የስሎቫክ ምክትል አፈ-ጉባኤ ተናገሩ
የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ የወታደራዊና ሥነ ልቦናዊ የበላይነት እንደተወሰደበት የስሎቫክ ምክትል አፈ-ጉባኤ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ የወታደራዊና ሥነ ልቦናዊ የበላይነት እንደተወሰደበት የስሎቫክ ምክትል አፈ-ጉባኤ ተናገሩ “እውነቱን አንሽሽ፡- ምዕራባውያን ከሩሲያ ጋር የገቡትን ጦርነት እየተሸነፉ ነው። በወታደራዊ፣ በፖለቲካ እና ሥነ ልቦና፡፡ ምንም የተለየ... 25.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-25T14:00+0300
2024-06-25T14:00+0300
2024-06-25T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምዕራቡ ዓለም በሩሲያ የወታደራዊና ሥነ ልቦናዊ የበላይነት እንደተወሰደበት የስሎቫክ ምክትል አፈ-ጉባኤ ተናገሩ
14:00 25.06.2024 (የተሻሻለ: 14:20 25.06.2024)
ሰብስክራይብ