ሩሲያ የሴቫስቶፖሉን ጥቃትን በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሐምሌ ወር ስብሰባ እንደምታነሳ የሩሲያ የተመድ ልዑክ ተናገሩ
"በየወሩ በዩክሬን ዙርያ መደበኛ ስብሰባ ይካሄዳል፤ በሐምሌ ወርም በእርግጠኝነት ስለሚቀጥል የሴቫስቶፖሉ ጥቃት ይነሳል ብለን እናስባለን” ሲሉ ለተባበሩት መንግሥታት ጋዜጠኞች የተናገሩት ቫሲሊ ንቤንዝያ “እየሆነ ስላለው ነገር ከመናገር ወደ ኋላ አንልም” ብለዋል።
የሩሲያው አምባሳደር የተባበሩት መንግሥታት የዩክሬን ወንጀሎችን ባለማንሳት እና በበቂ ሁኔታ ባለመውቀስ ድርብ መስፈረት እየተከተለ እንደሆነ አስምረዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ሩሲያን ያወገዘባቸውን በርካታ ምሳሌዎች ዘርዝረው ነገር ግን ዩክሬን በሩሲያውያን ላይ ለምትሰነዘረው ጥቃት በቂ ፀፀት እንደማያሳይ ተናግረዋል።
በተጨማሪም ዩክሬን በሴቫስቶፖል ላይ በፈጸመችው አደገኛ የሽብር ጥቃት የዩናይትድ ስቴትስ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዳለ ከጥርጣሬ በላይ ነው ብለዋል።
"በዚህ ወንጀል ዩናይትድ ስቴትስ በቀጥታ መሳተፏ ምንም ጥርጥር የለውም" ሲሉ ንቤንዚያ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የሴቫስቶፖሉን ጥቃትን በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሐምሌ ወር ስብሰባ እንደምታነሳ የሩሲያ የተመድ ልዑክ ተናገሩ
ሩሲያ የሴቫስቶፖሉን ጥቃትን በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሐምሌ ወር ስብሰባ እንደምታነሳ የሩሲያ የተመድ ልዑክ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የሴቫስቶፖሉን ጥቃትን በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሐምሌ ወር ስብሰባ እንደምታነሳ የሩሲያ የተመድ ልዑክ ተናገሩ "በየወሩ በዩክሬን ዙርያ መደበኛ ስብሰባ ይካሄዳል፤ በሐምሌ ወርም በእርግጠኝነት ስለሚቀጥል የሴቫስቶፖሉ ጥቃት ይነሳል ብለን... 25.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-25T13:29+0300
2024-06-25T13:29+0300
2024-06-25T13:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ የሴቫስቶፖሉን ጥቃትን በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሐምሌ ወር ስብሰባ እንደምታነሳ የሩሲያ የተመድ ልዑክ ተናገሩ
13:29 25.06.2024 (የተሻሻለ: 13:40 25.06.2024)
ሰብስክራይብ