"አፍሪካ እንደ ቡድን እየደነደነችበት ባለችበት አስደሳች ጂኦፖለቲካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን" ሲሉ አንድ ባለሙያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ
"በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ትብብራቸውን ለማብዛት እየጣሩ ነው። ከብሪክስ ሀገራት ጋር ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ ያላቸውን ግንኙነት ለማሳደግ ጥረት ሲያደርጉም ይታያል" ሲሉ ቺዶ ሙታንጋዱራ-የስዋ ተናግረዋል።
በተባበሩት መንግሥታት ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ከፍተኛ ባልደረባው አክለውም የአፍሪካ ሀገራት ለአህጉሪቱ የገንዘብ አቋም የበለጠ ዘላቂ መፍትሄዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ ብለዋል።
"ከአሜሪካ ዶላር ጋር ተያይዞ ያለው ፈተና የአፍሪካ ሀገራትን በመገበያያው ተንሳፋፊ ተፈጥሮ ላይ እንዲወድቁ ማድረጉ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"አፍሪካ እንደ ቡድን እየደነደነችበት ባለችበት አስደሳች ጂኦፖለቲካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን" ሲሉ አንድ ባለሙያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ
"አፍሪካ እንደ ቡድን እየደነደነችበት ባለችበት አስደሳች ጂኦፖለቲካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን" ሲሉ አንድ ባለሙያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"አፍሪካ እንደ ቡድን እየደነደነችበት ባለችበት አስደሳች ጂኦፖለቲካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን" ሲሉ አንድ ባለሙያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ "በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ትብብራቸውን ለማብዛት እየጣሩ ነው። ከብሪክስ ሀገራት ጋር ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ... 25.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-25T10:27+0300
2024-06-25T10:27+0300
2024-06-25T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"አፍሪካ እንደ ቡድን እየደነደነችበት ባለችበት አስደሳች ጂኦፖለቲካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን" ሲሉ አንድ ባለሙያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ
10:27 25.06.2024 (የተሻሻለ: 12:40 25.06.2024)
ሰብስክራይብ