የብሪክስ ጨዋታዎች በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ
ከ90 ሀገራት የተወጣጡ ከ4000 በላይ አትሌቶች የተሳተፉበት የብሪክስ ጨዋታዎች በካዛን ተጠናቀቀ። የውድድሩ አዘጋጅ ሩሲያ 262 የወርቅ ሜዳሊያዎችን ጨምሮ 502 ሽልማቶችን በማግኘት አንደኛ ወጥታለች። 247 ሜዳሊያዎችን ያስመዘገበው የቤላሩስ ቡድን ሁለተኛውን ደረጃ ሲይዝ የቻይና ቡድን 62 ሜዳሊያዎች በማግኘት ሶስተኛ ወጥቷል።
የመዝጊያው ሥነ-ሥርዓት ከታታር የእርሻ በዓል “ሳባንቱይ” ጋር ተዋህዶ እና በአስደናቂ ውድድሮች ታጅቦ ተካሂዷል
የስፑትኒክ አፍሪካ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት የፎቶ ጋለሪን ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ ጨዋታዎች በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ
የብሪክስ ጨዋታዎች በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ ጨዋታዎች በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ ከ90 ሀገራት የተወጣጡ ከ4000 በላይ አትሌቶች የተሳተፉበት የብሪክስ ጨዋታዎች በካዛን ተጠናቀቀ። የውድድሩ አዘጋጅ ሩሲያ 262 የወርቅ ሜዳሊያዎችን ጨምሮ 502 ሽልማቶችን በማግኘት አንደኛ... 24.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-24T18:18+0300
2024-06-24T18:18+0300
2024-06-25T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий