የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8.3% ዕድገት እንዲያስመዘግብ ይጠበቃል ተባለ
የኢትዮጵያ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በ2016 የኢትዮጵያ በጀት ዓመት 10 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶች በዓመቱ መጨረሻ የ7.9% የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚመዘገብ አመላካች ናቸው ብለዋል።
በ2017 በጀት ዓመት ጥቅል ሀገራዊ ኢኮኖሚው የ8.3% ዕድገት እንዲያስመዘግብ መታቀዱንም አስረድተዋል።
ግቡን ለማሳካት በግብርና፣ አምራች ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣ ቱሪዝምና በዲጅታል ዘርፍ ቅንጅታዊ አሰራርን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ መቀመጡንም ጠቁመዋል።
የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የአሰራር ማሻሻያን አጠናክሮ መቀጠልና የገበያ መሰረተ ልማቶችን የማዘመን ስራ በስፋት ይተገበራል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8.
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8.
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8.3% ዕድገት እንዲያስመዘግብ ይጠበቃል ተባለ የኢትዮጵያ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በ2016 የኢትዮጵያ በጀት ዓመት 10 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶች በዓመቱ መጨረሻ... 24.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-24T20:10+0300
2024-06-24T20:10+0300
2024-06-25T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий