ብሔራዊ የዛፍ ቀን በዋጋዱጉ፦ አንድ መቶ ችግኝ በቡርኪናባውያን እና ሩሲያውያን ተተክሏል
በዋጋዱጉ 12ኛ አውራጃ የአትክልት ስፍራ የዘይቱን ዛፎች፣ ባምባ እና ሌሎች የአካባቢው ዝርያዎች ተተክለዋል።
የተከላው አላማ ለአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሆነ እንቅስቃሴውን የደገፈው የሩሲያ-ቡርኪናቤ ማህበር የአፍሪካ ኢኒሼቲቭ አመልክቷል።
የማሕበሩ ፕሬዝዳንት አክለውም ንቅናቄው ለሚመጣው ትውልድ አካባቢን መጠበቅ እንደሚገባ ግንዛቤ አስጨብጧል ብለዋል።
ተልእኮው በሩሲያ አምባሳደር እና በዋጋዱጉ 12ኛ አውራጃ ማዘጋጃ ቤት ስፖንሰር የተደረገ ሲሆን የተለያዩ ማህበራትም ድጋፍ አድርገዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ብሔራዊ የዛፍ ቀን በዋጋዱጉ፦ አንድ መቶ ችግኝ በቡርኪናባውያን እና ሩሲያውያን ተተክሏል
ብሔራዊ የዛፍ ቀን በዋጋዱጉ፦ አንድ መቶ ችግኝ በቡርኪናባውያን እና ሩሲያውያን ተተክሏል
Sputnik አፍሪካ
ብሔራዊ የዛፍ ቀን በዋጋዱጉ፦ አንድ መቶ ችግኝ በቡርኪናባውያን እና ሩሲያውያን ተተክሏል በዋጋዱጉ 12ኛ አውራጃ የአትክልት ስፍራ የዘይቱን ዛፎች፣ ባምባ እና ሌሎች የአካባቢው ዝርያዎች ተተክለዋል። የተከላው አላማ ለአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ አስተዋጽኦ... 24.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-24T09:17+0300
2024-06-24T09:17+0300
2024-06-24T09:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ብሔራዊ የዛፍ ቀን በዋጋዱጉ፦ አንድ መቶ ችግኝ በቡርኪናባውያን እና ሩሲያውያን ተተክሏል
09:17 24.06.2024 (የተሻሻለ: 09:40 24.06.2024)
ሰብስክራይብ