ከሀጅ ጋር በተገናኘ ሞት ምክንያት ግብፅ የ16 የቱሪዝም ኩባንያዎችን የስራ ፍቃድ በመሰረዝ ጉዳዩን ለአቃቤ ህግ ላከች
የሀገሪቱ የህክምና እና የደህንነት ምንጮች እንደገለፁት በዚህ ዓመት ወደ መካ በተደረገው የሃጅ ጉዞ በአጠቃላይ 530 ግብፃውያን በከፍተኛ ሙቀት ህይወታቸውን አጥተዋል። ግብፅ ሞቱን የሚመረምር የቀውስ ክፍል
ሐሙስ እለት አቋቁማለች።
የሟቾችን ጉዞ ያመቻቹት የቱሪዝም ኩባንያዎች የህክምና እርዳታን ጨምሮ ምንም አይነት አገልግሎት አልሰጡም። ኤጀንሲዎቹ ተጓዦቹ በመካ የሐይማኖት ስነስርዓት መካፈል ከሚያስችላቸው የሃጅ ቪዛ ይልቅ በጉብኝት ቪዛ ወደ ሳዑዲ አረብያ በመላካቸው ተተችተዋል።
በግል ቪዛ የተጓዙት የሃጅ ተጓዦች የህክምና አገልግሎት አላገኙም። ህይወታቸውን ያጡት የሐይማኖት ተጓዦች መካ ለመድረስ እና እስራትና መባረርን ፍራቻ በረሃ በእግር ማቋራረጥ እንደነበረባቸው ታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከሀጅ ጋር በተገናኘ ሞት ምክንያት ግብፅ የ16 የቱሪዝም ኩባንያዎችን የስራ ፍቃድ በመሰረዝ ጉዳዩን ለአቃቤ ህግ ላከች
ከሀጅ ጋር በተገናኘ ሞት ምክንያት ግብፅ የ16 የቱሪዝም ኩባንያዎችን የስራ ፍቃድ በመሰረዝ ጉዳዩን ለአቃቤ ህግ ላከች
Sputnik አፍሪካ
ከሀጅ ጋር በተገናኘ ሞት ምክንያት ግብፅ የ16 የቱሪዝም ኩባንያዎችን የስራ ፍቃድ በመሰረዝ ጉዳዩን ለአቃቤ ህግ ላከች የሀገሪቱ የህክምና እና የደህንነት ምንጮች እንደገለፁት በዚህ ዓመት ወደ መካ በተደረገው የሃጅ ጉዞ በአጠቃላይ 530 ግብፃውያን... 23.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-23T20:30+0300
2024-06-23T20:30+0300
2024-06-23T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከሀጅ ጋር በተገናኘ ሞት ምክንያት ግብፅ የ16 የቱሪዝም ኩባንያዎችን የስራ ፍቃድ በመሰረዝ ጉዳዩን ለአቃቤ ህግ ላከች
20:30 23.06.2024 (የተሻሻለ: 21:20 23.06.2024)
ሰብስክራይብ