ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ
▪የአሜሪካ ስፔሻሊስቶች የሳተላይት የስለላ መረጃቸውን በመጠቀም ዩናይትድ ስቴትስ ሰር ለሆኑት ኤ.ቲ.ኤ.ሲ.ኤም.ኤስ (ATACMS) ኦፕሬሽናል ታክቲካል ሚሳኤሎች የበረራ ተልእኮ ሰጥተዋል።
▪በሴቫስቶፖል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ለደረሰው የታቀደ የሚሳኤል ጥቃት ተጠያቂነት በመጀመሪያ እና በዋነኝነት መሳሪያዎቹን ባቀረበችው ዋሽንግተን እንዲሁም የጥቃቱ መነሻ በሆነው የኪዬቭ አገዛዝ ላይ ያርፋል።
▪እንዲህ አይነት ድርጊቶች ምላሽ ሳይሰጣቸው አይታለፉም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ
ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ
Sputnik አፍሪካ
ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ ▪የአሜሪካ ስፔሻሊስቶች የሳተላይት የስለላ መረጃቸውን በመጠቀም ዩናይትድ ስቴትስ ሰር ለሆኑት... 23.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-23T18:20+0300
2024-06-23T18:20+0300
2024-06-23T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ለሴቫስቶፖሉ ጥቃት ተጠያቂ ዩናይትድ ስቴትስ ነች፦ ዩክሬን በሴቫስቶፖል ያካሄደቸው ገዳይ ጥቃትን በተመለከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ
18:20 23.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 23.06.2024)
ሰብስክራይብ