የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል
በባንግዊ ማዕከላዊ አፍሪካውያን ከናዚ ጀርመን ጋር በተደረገው ጦርነት የተገደሉ ወገኖችን ለማሰብ ሰልፍ አካሂደዋል።
"እኛ አፍሪካውያን ለፍትሃዊ ዓለም በሚደረገው ትግል ሩሲያን እንደግፋለን። ባርነትን እና የቅኝ ግዛት ዘመንን በደንብ እናስታውሳለን፤ አሁንም ሙሉ በሙለ አላበቃም፤ ምዕራባውያን አፍሪካን እንደ ቅኝ ግዛታቸው መቁጠራቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ እውነተኛ የባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓት እየተፈጠረ ነው። እኛ ከሩሲያ ጋር ነን” ሲል ከተሳታፊዎቹ አንዱ አስተያየቱን ሰጥቷል።
"የማስታወሻ ሻማ" ዘመቻ አካል በሆነው ፕሮግራም ካይሮ በሚገኘው የሩሲያ ማእከል 600 ሻማዎች ተለኩሰዋል።
"ግብፅ ታስታውሳለች" የሚል ጽሑፍ እና የዘላለማዊው ነበልባል ስእል ለእይታ ቀርቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል
የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል
Sputnik አፍሪካ
የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል በባንግዊ ማዕከላዊ አፍሪካውያን ከናዚ ጀርመን ጋር በተደረገው ጦርነት የተገደሉ ወገኖችን ለማሰብ ሰልፍ አካሂደዋል።... 23.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-23T16:21+0300
2024-06-23T16:21+0300
2024-06-23T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ግብፅ የታላቁን የአርበኝነት ጦርነት (1941-1945) በማስታወስ ለሩስያ አክብሮታቸውን አሳይተዋል
16:21 23.06.2024 (የተሻሻለ: 16:40 23.06.2024)
ሰብስክራይብ