#አጫጭርዜና
የሰኔ 16 የጠዋት አዳዲስ ዜናዎች ይከታተሉ፡-
🟠 በአሥረኛው ቀን የብሪክስ ጨዋታዎች የሩሲያ ብሔራዊ ቡድን 262 የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ ከተፎካካሪዎቹ የበለጠ ሲሆን የቡድን የደረጃ ሰንጠረዡን ቀደም ብሎ አሸንፏል። 141 የብር እና 99 የነሐስ ሜዳሊያዎችንም አግኝቷል።
🟠 የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሀገሪቱን ፓርላማ መበተናቸው እና አስቸኳይ ምርጫ ለማካሄድ መወሰናቸው ፈረንሳይ ከአውሮፓ ህብረት እንድትወጣ ሊያነሳሳ ይችላል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት የብሬግዚት ተደራዳሪ ሚሼል ባርኒየር ተናገሩ።
🟠 የዩክሬን ድንበር አገልግሎት ከ100 በላይ ዕድሜያቸው ለምልመላ የደረሰ ወንዶች በየቀኑ ከሀገር ለማምለጥ እንደሚሞክሩ አመነ።
🟠 ሁቲዎች በመባል የሚታወቁት የየመን አማፂ አንሳር አላህ ንቅናቄ ከሺዓ ታጣቂ ቡድን በኢራቅ እስላማዊ ተቃውሞ ጋር በመተባበር በሃይፋ ወደብ እና በሜዲትራኒያን ባህር ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላቸው አምስት መርከቦች ላይ ጥቃት አድርሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#አጫጭርዜና
#አጫጭርዜና
Sputnik አፍሪካ
#አጫጭርዜና የሰኔ 16 የጠዋት አዳዲስ ዜናዎች ይከታተሉ፡- 🟠 በአሥረኛው ቀን የብሪክስ ጨዋታዎች የሩሲያ ብሔራዊ ቡድን 262 የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ ከተፎካካሪዎቹ የበለጠ ሲሆን የቡድን የደረጃ ሰንጠረዡን ቀደም ብሎ አሸንፏል። 141 የብር... 23.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-23T11:55+0300
2024-06-23T11:55+0300
2024-06-23T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий